መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ በኣይናለም ግቢ ለሰራትኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት የመኪና ኪራይ የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን::

ኢንስቲዩት ቴክኖሎጂ መቐለ

ዉስን ጨረታ

መቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ በኣይናለም ግቢ ለሰራትኛ ሰርቪስ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በተገለፀዉ መስፈርት የመኪና ኪራይ የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፍልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሞሉ ሰነድ በመሙላት እንድትወዳደሩ እናስታዉቃለን

ማሳሰቢያ

1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኮፒ መያያዝ አለበት::

2 የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት::

3 የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል::

4 C P O ከጠቅላላ ዋጋ 2 % ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል::

5 የግብርና ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ሰርተፌኬት ኮፒ መያያዝ አለበት ::

6 ሊብሬ ማቀረብ የሚችል ( የሚያቀረበዉ ሊብሬ ከሰነዱ ጋር ማያያዘ አለበት

7 አንሹራንስ የገባ መሆን አለበት

8 መጉላላት ለማስቀረት ኣቅርቦቱ ያላቸዉ እና ማሳየት የሚችሉ (የሚያቀረቡት መኪና ታርጋ ቁጥር በጨረታ ሰነዱ መፃፍ አለበት)

9 ቴክኒክ ብልሽት የሌለበት እና ደረጃ 1 የሆነ መኪና ማቀረበ የሚችል

8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከኣይናለም ግቢ መዉሰድ ይችላሉ::

8 ጨረታዉ 04/ 06 /2007 - 18/ 06 /2007 ዓ/ም ሰነድ በመዉሰድ መጫረት ይችላሉ::

9 ጨረታዉ 28/ 06 /2007 ዓ/ም 9:00 ተዘግቶ 9:30 በኣይናለም ግቢ ግዥና ንብረት ኣስተዳደር ቢሮ ይከፈታል::

No

Description

የዕቃዉ / አገልግሎት

መለኪያ

ብዛት

የአንድ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

ምርመራ

1

የመኪና ኪራይ

  • ኣንድ ኮስተር /ቱርቦ/ ወይም ተመሳሳይ 24 ሰዉ ሃይል የመጫን ኣቅማ ያለዉ መኪና

  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አገልግሎት (ኪራይ) የነዳጅ ይሁን ሎሎች ወጭዎች በራሳቸዉ የሚሽፈን ይሆናል

  • ለኪራይ የሚቀረቡ መኪኖች ብቃታቸዉ የተጠበቀና አንሹራንስ የገቡ ስለመሆናቸዉ ማረጋገጫ ኮፒ ማቅረብ አለባቸዉ

  • የመኪና ታክኒካዊ ብቃት የተረጋገጠና 1ኛ ደረጃ የሆነ በጥሩ ስነምግባር ስራተኞች ለማገልገል የሚችል ኣሽከርካሪ የሚቀርብ

የመስክ ቦታ

  1. ጥዋት ዳግም ኣምሳል መነሻ ፌርማታ 1:30 ተነስቶ በቢዝነስ ግቢ ምዕራብ በር በደበረዳሞ ሆቴል ኣድረጎ 2:20 ኣይናለም ግቢ የሚደርስ

  2. ቀን ከኣይናለም ግቢ መነሻ 6:30 ተነስቶ በተራ ቁጥር 1 በተጠቀሰዉ ፌራማታ በማድረስ 8:00 ወደ ኣይናለም ግቢ የሚመልስ

  3. ከሳዓት በሃላ ከኣናለም ግቢ መነሻ 11:30 ተነሰቶ በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰዉ መስመር በመጨረሻ ፌርማታ ማደረስ

 

 

በቁጥር

 

 

1

 

 

 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo