የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት የተለያዮ የግንባታዎች የሚያገለግሉ የግንብ ድንጋይ የኩረት ድንጋይ አሸዋ ጠጠር ብሎኬት መግዛት ይፈልጋል

በርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት

1የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ

2 የወቅቱን ግብር የከፈሉ እና ቲኦቲ እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

3 ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000በስፒኦ በባንክ Â በተረጋገጠለት ቼክ ማስያዝ የሚችሉ

4 ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 07/ 02/ 2010 ዓም በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ ጨረታዉ ከሰዓት 9:00 ታሽጎ 9:30 ይከፈታል

5 ሰነድ ጨረታ ዋጋ 50 ብር

ለበለጠ መረጃ ሰነድ ጨረታ ይመልከቱ

8 መቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

በርህሌ ስድተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት

በስልክ ቁጥር 0919800510/ 0920543800 0966928899 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉÂ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo