መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ለሰረቪስ አገልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ ከ2004 ሞዴል በላይ የሆነዉ ሚነባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በክራይና ተከራይ ህጋዊ ፍቃድ ያለቸዉ

2 የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል

3 የኣመቱን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ

4 የነዳጅ አጠቃቀም ኣንድ ሊትር ከ8ኪሜ በላይ የሚሄድ

5 የነደጅ ከተከራይ ሆኖ ሰርቪስና ጥገና አገልግሎትን ከአከራይ ይ

6 የመኪናዉ ፅዳት ድህንነቱ የሚከታተል

7 መኪናዉ ፕሮጀክቱ በሚያሰራዉ ስራ ፍቃደኛ የሆነ እና የኢንሹራንስ ዋስትና ያለዉ መሆኑ የሚያረጋግጥ

8 ጨረታዉ 20/1/2010 እስክ 30/1/2010 ዓም በላዉ ከፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉን የጨረታ ሳጥኑ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 30/1/2010 ከቀኑ 9:00 የጨረታ ሣጥኑ ተዘግቶ በ8:00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በ8:30 ተሳታፊዎች ባሉበት ይከፈታል ዋጋዉ የሚሞላዉ በቀን ወይም በወር ተብሎ መሞላት አለበት

7 ጨረታ ፕሮጀከት የተሻላ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ በኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አቶ የዉሃንስ ግደይ ህንፃ ዉስጥ ስልክ ቁጥር ስልክ 0986894648/4647

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo