በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስና ገቢዎች ፅቤት በ 2010 በጀት ዓመት በወረዳዉ የሚገኙ ሴክተር መስራቤቶች አገልግሎት የሙዉሉ የፅህፈት መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል

ቤት ፅሕፈት ምምሕዳር ወረዳ መጋሌ

መማላት ያለባቸዉ

  1. የ2009 ዓም ንግድ ፈቃድ ያሳደሰ
  2. ቲን ነምበር ያለዉ
  3. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የጨረታ ጊዜ የንግድ ፈቃዱን ኦርጂናልና ኮፒ በታሸገ ፖሰታ ማቅረብ የሚቸል
  5. 2% ለመንግስት ገቢ የሚያደርግ
  6. ጨረታዉ ከሸነፈ በአምስት ቀናት ዉስጥ በመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በመቅረብ ዉል የሚያስር
  7. ጨረታ ማስከበሪያ 2000 ብር በሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
  8. የጨረታ ሰነድ ዋጋ 100 ብር
  9. ፅህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  10. ጨረታዉ አየር ላይ የሚዉልበት ጊዜ ከ 12/ 01 /2010 ዓም እስከ 23/ 01/ 2010 ዓም
  11. ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 24 /01/ 2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  12. ጨረታዉ የሚከፈትብት ቀን 24 /01 /2010 ዓም ከጠዋቱ 4:30

ለተጨማሪ 0914143289 ወይም 0914040701 ይደለዉሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo