መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በአሪድ አካባቢ በሚሰራው ስታፍ ኮሌጅ ለማዲያ የሚሆን የ Dispenser pump እና installation line የሚሰራ ከነ ማተሪያሉ ና ከነ እጁ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል ሰለሆነምይህንን መስፈርት የምታሞሉ ተጫራጭዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስገባት ይጠበቅባችዋል በዚህም መሰረት 1 ተጫራቶች ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው ያአመቱ የስራ ግብር የከፈሉ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 ብር በ cpo ምስያዝ የሚችሉ የሰሩበት ስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው 2 ተጫራቶች በ 45 ቀን ውስጥ ሰርቶ ማስረከብ የሚችል 3 የስራ ዝርዝር መግለጫ ከፕሮጀክቱ ፅሕፈት ቤት በመቅረብ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል መግዛት ይጠበቅባቸዋል 4 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ 16/09/06ዓ ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማስገባት 5 ጨረታዉ 16/09/06ዓ ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል 6 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ ማብራሪያ 0914 72-01-63 ይደዉሉ
- ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (55)
- ኮንስትራክሽን (795)
- ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (3890)
- ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (199)
- ሕርሻ (375)
- ህንፃ መሳርሒ (2016)
- ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1487)
- ምምካር (152)
- ትምህርቲን ስልጠና (168)
- ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1606)
- ምግብን መስተን (407)
- እግድ (34)
- ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (51)
- ፈርኒቸር (1145)
- ጥዕና (247)
- ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (273)
- ፅገና (702)
- ናይ ሕክምና ኣቁሑት (336)
- ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2669)
- ምስሊን ቀረፃን (18)
- ስራሕቲ ሕትመት (1500)
- ስራሕቲ ምልላይ (67)
- ክራይ (631)
- መሸጣ (962)
- ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (76)
- መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (1222)
- ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (450)
- ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (334)
- ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (535)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (229)