ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት 11- 03 መቐለ ከተማ ለሚገኘዉ ባለሦስት ኮከብ ሆቴል site work (የማቴራያል የማሸነሪ እና የእቃ ዋጋ) (material supply and construct )ያጠቃለለ ሥራ በሳብ ኮንትራት ተጫራቶች አወዳድሮ ለማሰራት ሰለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን መስፈርቶቹ 1 የ2006 ዓ ም ዘመን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ 2 ተጫረቶች በዚህ ዓይነት ስራ ተሰማርተዉ የሚያቁበትን የሚያቀርቡ 3 ቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ 4 የጨረታ ሰነድ አክሱም ኮከብ ከሚገኘዉ ቢሮአችን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጉንበት 13/2006 ዓ ም ከቀኑ ሰዓት 10:30 ድረስ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድን በዚህ ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት የጨረታ ሣጥን የሚታሸግ መሆኑን አናሳዉቃለን 5 የጨረታ ሥጥኑም ጉንበት 14/2006 ዓም ከቀኑ 4:00 ሰዓት የጨረታ ተወዳዳሪዎቹ ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን በተጨማሪ ስለጨረታ መሰፈርቶች ከሚሸጠዉ የጨረታ ሰነድ ጋር እብሮ የተያያዘ መሆኑንም ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ አድራሻ መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት መቐሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮ /11-03 / ፊት ለፊት የድሮ ዶን ሆስቲታል ግቢ ቢሮ ቁጥር 04
- ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (52)
- ኮንስትራክሽን (715)
- ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (3730)
- ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (186)
- ሕርሻ (348)
- ህንፃ መሳርሒ (1809)
- ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1433)
- ምምካር (139)
- ትምህርቲን ስልጠና (165)
- ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1534)
- ምግብን መስተን (379)
- እግድ (24)
- ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (47)
- ፈርኒቸር (1111)
- ጥዕና (230)
- ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (266)
- ፅገና (689)
- ናይ ሕክምና ኣቁሑት (299)
- ምስሊን ቀረፃን (18)
- ስራሕቲ ሕትመት (1465)
- ስራሕቲ ምልላይ (64)
- ክራይ (610)
- መሸጣ (898)
- ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (70)
- መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (1057)
- ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (430)
- ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (329)
- ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (525)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (218)