ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥር ለሚተዳደር ከሳቴ ብርሃን ኣንደኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ኣጥር ለማሳጠር እና ደረጃ 8 ህንፃ ተቆራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን
  1. አሸናፊዉ ተወዳደሪ ብሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት
  2. 2በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከገንዝብ ቤት መዉሰድ ይችላል
  3. ጨረታዉ ከ ሰኔ 23/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 29/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል
  4. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  5. ጨረታዉ የሚዘጋዉ ሰኔ 29/2009 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ በሴኔ 29/2009 ዓ/ም 9:30 ይሆናል::
  6. ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
  7. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo