በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ወረዳ ቃፍታ ሑመራ ቀበሌ ዓዲ ሕርዲ የሚገነባ መለስተኛ ሆስፒታል ሕንፃ ፕሮጀከት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC/GC 5 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋል

ቢሮ ኮንስትራክሽን መንገድን ትራንስፖርትን ክልል ትግራይ

ጨረታ የወጣበት ቀን :29/ 07 /2009 ዓም

ጨረታ የሚዘጋበት ቀን: ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት

ቢዚህም መሰረት ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት አለባቸዉ

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፍኬት የቫት ምዝገባ ወረቀት የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለራሽን የቲን ምዝገባ ወረቀት

የጨረታ ማስከበሪያ 450,000.00 ብር

ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት የማይመለስ 500 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ

0344408775 ይደዉሉ ወይም በአካል የምጡ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo