የወልቃይት ስኮር ልማት በ 2006/2007 የምርት ዘምን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉን ከ 30000 እስከ 3300ኩንታል የሚገነት ጥጥ ከወልቃይት ወደ ዳንሻ ለማጎጎዝ በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት የተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

ግልፅ የጨረታ ማሰታወቂያ


 

የወልቃይት ስኮር ልማት በ 2006/2007 የምርት ዘምን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉን ከ 30000 እስከ 3300ኩንታል የሚገነት ጥጥ ከወልቃይት ወደ ዳንሻ ለማጎጎዝ በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት የተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል ::

  1. ህጋዊ የታደሰ አዲስ የንግድ ስራ ፈቃደ : የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::

  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መቀሌ ከተማ ሃወልት ሰማእታት መንገድ ዓዲ ሐዉሲ መገንጠያ ድልድል አከባቢ የድሮ ጋዜጣ ወይን ቢሮ የነበረ ህንፃ ከሚገገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት /ላይዘን ኦፊስ / አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ወይም የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ዋና መስራቤት የፋይናንስ : አቅርቦትና ፋሲሊቲ ዘርፍየጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ::

     

  3. ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከታህሳስ 05 /2007 ዓ/ም እስከ ታሀሳስ 19/2007 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ከታህሳስ 20/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

  4. የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ይከፈታል

/ላይዘን ኦፊስ/ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ይሆናል::

  1. ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::


 

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር መቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416552 ሞባይል ቁጥር 0914780705

ወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት 0345592072 ሞባይል ቁጥር 0910520195/ 0914780988 መጠየቅ ይቻላል::


 


 


 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo