በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ በ 2009 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ የኤለክትሮኒክስና ሙዚቃ መሳሪያዎች ለመግዛት ይፈልጋል

ዩንቨርስቲ መቐለ

ጨረታዉ የወጣበት ቀን 14 /04 /2009 ዓም

ሰለዚህ መወዳደር የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች በላዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር ይችላሉ

1 ምድብ አንድ የሌለክትሮኒክስ እና የሙዚቃ እቃዎች የጆረናሊዝም ትምህርት ክፍል እና የትያትር ትምህርት ክፍል እቃዎች ናቸዉ

ተጫራቾች ማማላት ያለባቸዉ ሰነዶች

አግባብነት ያለዉ በዘርፉየታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

የግብር ከፋይ ቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ 30,000 ማስያዝ የሚችሉ

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉ ቴክኒካልና ፋይናንሻል(አርጅናልና ኮፒ) ብለዉ በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸዉ

የጨረታ ሰነዱ ብር 50 በመክፈል ከመቀለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቀንቃ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መዉሰድ ይችላሉ

ቃላ መሃላ እና ሌሎችከላይ የተጠቀሱት አስፈላጊ ሰነዶች አማልተዉ በቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ማስገባት አለባቸዉ

ጨረታዉ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ 22ኛዉ ቀን 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ይከፈታል

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓትÂ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 0914722381 መደወል ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo