የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋል

ኢንተርፕራይዝ ስራሕቲ መንገዲ ትግራይ

ጨረታዉ የወጣበት ቀን 16 03 2009

በዚህም መሰረት

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለዉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የወቅቱን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉ የሚያረጋግጥ ሰነድ የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. የጨረታ ማስከበሪየ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀዉን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ጋረንቲ (unconditional Bank guarantee) ማስያዝ የሚችል
  3. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 50 በመክፈልና ከኢንተርፕራይዙ ግዥ ንብረት አሰተዳደር የስራ ሂደት መዉሰድ ይችላሉ
  4. የጨረታዉ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ወይም በፕ. ሳ .ቁ. 14 መላክ ይችላሉ
  5. በጨረታዉ አሸናፊ የሆነዉ ተወዳዳሪ ማሸነፍ በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት በግንባር ቀርበዉ ዉል ማሰር አለባቸዉ
  6. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3 ፡30 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ይከፈታል ይሁንና 16ኛ ቀን በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይተላለፋል
  7. በጨረታዉ አከፋፈት ስነ ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ የመረጣል
  8. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆና ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344416727 /0914734474 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo