የሰቲት ሁመራ ዉሃና ፍሳሽ ጽቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ኮምፒተር: የዉሃ ማጣሪያ :ክሎሪን :የተለያዩ ቱቦዎች: ስፔር ፓርት: የጽሕፈት መሳሪያ :የኤለክትሪክ ዕቃዎች :ቢል ሶፍትዌርና ጂፒኤሰ ሞባይል ሪዲንግ :ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎች ለመግዛት ይፈልጋል

ቤት ፅሕፈት ማይን ፈሳስን ከተማ ሰቲት ሑመራ

በዚህ መሰረት የዚህ ግልጽ ጨረታ መስፈርት የምታማሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

1 ጨረታ የሚከፈትበት የሚዘጋበት እንዲሁም ጨረታ ሰነድ የሚገኝበት አዲስ አበባ ዉሃ መስኖና ኤለትሪክ ሚኒሰቴር ቢሮ ቁጥር 4

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ከአዲሰ አበባ ዉሃና መስኖን ኤለክትሪክ ሚኒሰቴር ቢሮ ቁጥር 04 መዉሰድ የምትቸሉ መሆኑ

3 የጨረታ ማስሰበሪያ 15,000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች ሰነዱን መዉሰድ የሚችሉት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/ 2 /2009 ዓም4:00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሁለት ኤንቨሎፕ ቴክኒካልና ፋይናንሻለ ማቅረብ ይኖርባችዋል እንኝህ ኤንቨሎፖች አስተሸሸጋቸዉ አንድ ዓይነት የሆነ ዋናዉንና ቅጂዉን ማቅረብ ይኖርባችዋል

6 ይህ ጨረታ 30/ 2 /2009 ዓምÂ በ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 30 /2/ 2009 ዓም 4:30 ይከፈታል

ፅቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 0344 481963/ 0914741334 /0914741431/ 0914151534

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo