ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለ

ቢሮ ትምህርቲ ክልል ዓፋር

ስለሆነም

1 በጨረታ መወዳደር የሚችሉ በየሎቱ አቅርቦት ኣይነት በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድÂ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚገልጽ ማስረጃ ኮፒና ኦርጂናል ማቅረብ የሚችሉ

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለየሎቱ አቅርቦት ዘርፍ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ በየተወዳደሩበት ሎት 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 የጨረታ ሁኔታ ዝርዝር የያዘዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ሰመራ ትምቢሮ ቁጥር 06 የጨረታዉ ሰነድ መግዛት ይችላሉ

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉ ቴክኒካልና ፋይናንሻል በመለየት ዋናዉንና ኮፒዉን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታዊያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት የሚቸሉ ሲሆን በ10ኛዉ የስራ ቀን 11:30 ሰዓት ሳጥኑ የሚዘጋበት ቀን የሆናል

5 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 11ኛዉ የሰራ ቀን 2:30 ሰዓት ይከፈታል

6 ተጫራቾች ለመያቀርቡት ዕቃዎች ናሙና(ሳምፕል) ማቅረብ ይኖርባቸዋል

7 ቢሮዉ ከአሸናፊዉ ተጫራች በጨረታዉ ሰነድ ከተገለጸዉ የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 25% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል

8 ቢሮዉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

አድራሸ ትምህርት ቢሮ ሰመራ

ለበለጠ መረጃ ስቁ 033666-0125/ 0126

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo