መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ 5L እና 3L ሚኒባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

መኪናዉ አዲስና ምቾች ኤሲ ያለዉ

መኪናዉ ነዳጅ ፍጆታዉ በአንድ ሊትር እስከ 8 ሜትር መጋዝ የሚችል

የአከራይና ተከራይ ፍቃድ ያለዉ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል

የነዳጅ አቅርቦት ከተከራይ መሆኑንና ሙሉ የሰርቪስ የሹፌር ከአካራይ መሆኑን እንገልፃለን

የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ

ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

ጨረታዉ ከ 14/ 01/ 2009 እስከ 22/ 01 /2009 ዓም መግዛት ይቻላል

ጨረታዉ 22/ 01 /2009 9:00 ሰዓተ ተዘግቶ 9:30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0914268835

Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo