የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2009 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የስራና ደንብ ልብሶች: የፅዳታ ዕቃዎች:የፅህፈትእ ቃዎች :የመኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ና እንዲሁም የበቀለዉን ሳር አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል::

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም ለከ ኤርፖርት
  • ህጋዊ ንግድ ፈቃድ
  • የግብር ከፋይ መላያ ቁጥር ያላችሁ
  • የመንግስት መ/ቤቶች የአቅራቢነት የተፈቀዳላቸዉ
  • ቫት /የተጨማሪ እሴትታክስ/ ተመዝጋቢ የሆናችሁ

በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉን ዝርዝር ሰነድ ከቐመቀ ለኣሉላ ኣባነጋ አለም አቐፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረበ የማይመለስ ብር 20.00 /ሃያብር / በመክፈል

1 የስራና ደንብልብሶችጰጉሜ 1 ቀን 2008 ዓምጀምሮ የጨረታሰነዱበመዉስድእስከመስከረም 13 ቀን 2009 ዓምሰዓት 4:00 የጨረታዉ ሰነድበሰምበታሸገትክክልኛአድራሻያለበት የጨረታሰነድ በተዘጋጀዉ የጨረታሳጥንእንድታስገቡእየገለፅንጨረታዉመስከረም 13 ቀን 2009 ዓም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉ በገኙምባይገኙም ይከፈታል

2 የፅዳት እቃዎች ጰጉሜ 1 ቀን 2008 ዓምጀምሮየጨረታሰነዱ በመዉስድ እስከ መስከረም 12 ቀን 2009 ዓምሰዓት 4:00 የጨረታዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ትክክልኛ አድራሻ ያለበትየጨረታሰነድ በተዘጋጀዉ የጨረታሳጥንእንድታስገቡ እየገለፅንጨረታዉ መስከረም 12 ቀን 2009ዓምከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይምህጋዊወኪሎቻቸዉ በገኙምባይገኙም ይከፈታል

3 የስቴሽነሪ እቃዎች ጰጉሜ 1 ቀን 2008 ዓምጀምሮየጨረታሰነዱበመግዛትእስከመስከረም 16ቀን 2009 ዓምሰዓት 4:00 የጨረታዉሰነድበሰም በታሸገትክክልኛ አድራሻያለበትየጨረታሰነድበ ተዘጋጀዉየጨረታሳጥንእንድታስገቡእየገለፅንጨረታዉመስከረም 16ቀን 2008 ዓምከጥዋቱ 4:30 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበገኙምባይገኙምይከፈታል

4 የመኪና ጎማዎች ግዥ ንበተመለከተ ጰጉሜ 1 ቀን 2008 ዓም ጀምሮ የጨረታ ሰነዱ በመግዛት እስከ መስከረም 18ቀን 2009 ዓምሰዓት 4:00 የጨረታዉ ሰነድበሰምበታሸገ ትክክልኛአድራሻ ያለበት የጨረታ ሰነድበተዘጋጀዉ የጨረታሳጥንእንድታስገቡ እየገለፅንጨረታዉ መስከረም 18 ቀን 2008 ዓምከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾችወይምህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በገኙምባ ይገኙም ይከፈታል

5 ለሳር ሽያጭ ጨረታማንኛዉምድርጅት ወይምግለሰብበጨረታዉመሳተፍየሚፈልግጨረታ ሰነዱንጰጉሜ 1 ቀን 2008 ዓምጀምሮየጨረታሰነዱበመግዛትእስከመስከረም 11ቀን 2009 ዓምሰዓት 4:00 የጨረታዉሰነድ በሰምበታሸገትክክልኛአድራሻ ያለበትየጨረታሰነድ በተዘጋጀዉየጨረታ ሳጥንእንድታስገቡእየገለፅንጨረታዉመስከረም 11 ቀን 2009ዓምከጥዋቱ 4:30 ሰዓትተ ጫራቾች ወይምህጋዊወኪሎቻቸዉ በገኙምባይገኙም ይከፈታል

6 ለበለጠመረጃበስልክቁጥር 0344421102 ይጠይቁ

Â

Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo