ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2016/2017 ዓም/ፈ የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ማይጨው ስራሕቲ ፓርቲክል ቦርድ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር

ስለሆነም ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ የንግድ ማህበረሰብ አባላት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በፋብሪካዉ ዋና መ/ቤት ከሚገኘዉ የፋይናንስ መመሪያ ቢሮ እና መቐለ ቐደማይ ወያነ 3ኛ ፎቅ c Block -311 ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት በመቅረብ ንብረቶቹÂ ዝርዝር የያዘ ሰነድ መዉሰድ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የሚከተሉት መመዘኛዎች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል

1 ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸዉ ለዚሁም ሰነድ ማረጋገጫ ኮፒ ዝርዝር ዋጋቸዉ ጋር ይጠበቅባቸዋል ጨረታዉ

2 የንበረቶቹ ዝርዝር ሰነድ ከፋብሪካ ዋና መስራ ቤት ከፋይናንስ መምሪያ ወይም መቀለ ከሚገኘዉ መስሪያ ቤታችን ቀርበዉ የማይመለስ ብር 100 ከነቫቱ በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

3 ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸዉን የንብረት ኣይነቶች ዝርዝር ዋና በመግለፅ በታሸገ ፖስታ እስከ ሐምሌ 9/2008 ዓ/ም 8:00 ሰዓት ድረስ በፋብሪካችን በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማሰገባት አለባቸዉ

4 ጨረታዉ ሓምሌ 9/2008 ዓ/ም ልክ በ8:30 ሰዓት በፋብሪካችን ዋና መቤት ግዥና አቅርቦት መምሪያ እና መቐለ ቤታችን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

5 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሪ ገንዘብ ወይም ስፒኦ ብር 10000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች ድርጅቱ ለይቶ ባሰቀመጠዉ ዕቃዎች ብቻ ያወዳድሪያል ባልተለዩ መለያዎች/Brand/ መወዳደር አይቻልም

7 ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ንብረት በተነገረ በ 5 ቀናት ዉስጥ ማስገባት ይጀምራሉ

8 ተጫራቾች በሚዋዋሉት ዉል መሰረት መፈፀም ካልቻሉ ለዉል ማስያዝ ብር ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል

9 ተጫራቾች መጨረት የሚችሉ በንግድ ዘርፋቸዉ ብቻ ይሆናል

10 ፋብሪካዉ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 ለተጨማሪ መረጃ 0347712559/0914239393 ይደዉሉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo