ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚገለልባቸዉ ከዚህ በታች ያሉትን::

ኤንተርፕራይዝ መፅናዕቲን ዲዛይንን ቁፅፅርን ስራሕቲ ማይ ትግራይ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚገለልባቸዉ ከዚህ በታች ያሉትን::

1 ኮምፒተሮችና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች

2 ኦፊስ ፈርንቸር (የቢሮ እቃዎች)

3 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች, የመኪና ጎማና ባትሪ

4 የፅህፈት መሳርያዎች

5 የፅዳት መገልገያ እቃዎች

በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት በመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ኮፒ ከመወዳደርያ ዋጋቸዉ ጋር በፖስታ አሽገዉ ማቅረብ የምትችሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል ከድርጅታችን ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ዝርዝር ስፐስፊኬሽንና የተጫራቾች መመርያ የያዘ ሰነድ ከ 14 /02 /2007 ዓ/ም እስከ 01 /03/ 2007 ዓ/ም ገዝታቹህ መዉሰድ እንደምትችሉ እናሳዉቃለን ::

አድራሻ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማህበር 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ስልክ ቁጥር 034 418556 ወይም በሞባይል 0914 786075 መጠይቅ ይቻላል::


 


 


 

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo