የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት ቤቶች በተ ሙከራ (ላባራቶሪ) አገልግሎት የሚዉሉ የባዮሎጂና የኬሚስትሪ ኬሚካሎች በ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ማሕበር ልምዓት ትግራይ

ቢዘህ መሰረት

  1. Â የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርÂ ሰርትፍኬትና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለሬሽን የሚያቀርቡ
  3. Â ኣግባብነት ያለዉ ኣቅራቢነት የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  4. Â የ ቫት ተመዝጋቢና የሆኑ
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1 -4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉ ማስረጃዋች ፎቶ ኮፒÂ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር ኣያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ
  6. ተጫራቾች አሸናፊ ሆነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ቀን ጀምሮ በ 30 ስራ ቀናት ኬሚካሎቹ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  7. የጨረታዉ ማስከበርያ 10,000 በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለባቸዉ
  8. Â ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፈርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሳረፍ ማቅረብ ይኖርባችዋል
  9. ጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 50 ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ፅ ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መዉሰድ ይችላሉ
  10. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛዉ ቀን 8:30 ተዘግቶ በዕለቱ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅቤት ይከፈታል
  11. የጨረታ መክፈቻዉ ቀን በአል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይከፈታል
  12. ፅቤቱ ከጠቅላላ ግዥ25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለዉ
  13. Â አሰሪዎ ፅ /ቤትÂ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር Â 0344409923 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo