አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

Item no

Bid title

project

place

Contract of category

Bid document price

Bid Security

1

Lot 39

Drainage Line one

At main campus

GC/RC/WC-6 & above

100

50000

2

Lot 40

Drainage Line two

At main campus

GC/RC/WC-6 & above

100

50000

3

Lot 41

Shade for vehicles

At main campus

GC/BC-6& above

100

50000

4

Lot 42

Store , garage & car wash

At main campus

GC/BC-6& above

100

50000

5

Lot 43

Toilet and shower around female student , dormitory

At main campus

GC/BC-6& above

100

50000

6

Lot 44

Toilet and shower around male student, dormitory

At main campus

GC/BC-6& above

100

50000

7

Lot 45

Common hang dug well

At main campus

WC-6 & above

100

50000

8

Lot 46

Landscape construction

At main campus

GC/BC-6& above

100

50000

9

Lot 47

Renovation of existing building

At health campus

GC/BC-4& above

100

50000

10

Lot 48

Landscape construction

At health campus

GC/BC-6& above

100

50000

11

Lot 49

Landscape construction

At shire campus

GC/BC-6& above

100

50000

12

Lot 50

Toilet and shower construction

At shire campus

GC/BC-6& above

100

50000

Â

1 በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ይሀ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በዩኒቨርስቲዉ የተዘገጀዉን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል ህንፃ ቁጥር 77 : ቢሮ ቁጥር 004 የማይመለስ ብር 100 /ኣንድ መቶ/ ብር ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

2 ተጫራቾች በሥራዉ መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉና መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ የክል/የፌደራል / የኮንትራክተር ብቃት ማርጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለቸዉ መሆን አለባቸዉ

3 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን በኃላ በለዉ ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልፅ በኣክሱም ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ይከፈታል

4 የጨረታ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለፀዉ ለጨረታ ማሰከበሪያነት ያስያዘዉን ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ አይመለስለትም

5 ዩኒቨርስቲዉ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

6 ማንኛዉም ተጫራቾች መሳተፍ ያለበት በሁለት ፕሮጀክት ብቻ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃÂ በስልክ ቁጥር 034 875 56 06 /09 14 74 40 15 ደዉለዉ ይጠይቁÂ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo