በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ማባዣ ማዘጋጃና ማሰረጫ ማዕከል በተለያዩ ከተሞች ማለት ከባሌ : ከኣርሲ : ከባህር ዳር ከተሞች የተከማቹ ጠቅላላ 2285 ኩ/ል ዘር ወደ ተለያዩ ወረዳዎች እንዲጓጓዝለት ይፈልጋል

ቀረብ ምሩፅ ዘርኢን ምብዛሕን ምስርጫውን ትግራይ

1 በመሆኑም ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቸ በሥራ ሰዓት በማእከለ ጽ/ቤት ክልል ትግራይ ቢሮ ወይም GTZ የቁጠባ ቤቶች ዝቅ ብሎ በሚገኘዉ ጽ/ቤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት የማይመለስ ብር 30 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

2 ጨረታዉ ግንበት 4 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 3:15 ሰዓት በትግራይ ማእከል ፅቤት ይከፈታል ስለዚህ የጥያጭ አፈፃፀም በጨረታ ሠነድ የተገለፀዉ መሠረት የሚያስፈልጉ መሆኑን እንገልፃለን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የጠቅላላ ጨረታዉ ዋጋዉን 2% በሲፒኦ ማስያዝZ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ከላይ የተገለፀዉን መጠን ብሙሉ ወይም በከፊ መጫረት ይችላል ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለዉ ኣድራሻ መጠየቅ ይቻላል ስልከ ቁጥር 0344413779 Â / 0344419422Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo