አፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን /AHA/ በረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በ2016 የበጀት አመት በበረሃለ ስደተኞች መጠለያ ካምፕ ለሚያስራዉ 50 እና ከዚም በላይ አፈፃፀም ታይቶ የሚጨምር የስደተኛ መጠያ ቤቶች በዘረፉ ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

ሰብኣዊ ሓገዝ አፍሪካ

የሚሰሩ ቤቶች አይነት

1 ስፋቱ 4 ሜትር በ 5 ሜትር ቁመቱ: 2.20 ሜትር የሆነ ዙሪያዉ በአጠና የሚሸፈነ እና ጣሪዉ በቆርቆሮ የሚሸፈነ ሆኖ አንድ በቆርቆሮ የተሰራ በር እና መስኮት ይኖረዋል የበለጠ ለመረዳእታ በ2015 የበጀት አመት በካምፑ ዉስጥ የተሰሩት ቤቶች መመልከት ይቻላል

2 ለቤቱ ግንባታ የሚያስፈልጉትን ማንኛዉም ግብኣት በድርጅታችን የሚቀርቡ ሲሆን ተጫራቾች የሚቀርቡት የጉልበት ዋጋ ብቻ ይሆናል

3 ተጫራቾች በግንባታ ዘርፍ ማንኛዉም ደራጃ የታደሰ ኖርቸዉ ለሚፈፀመዉ ክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች በርካታ የሰዉ ሃይል በማሰማራት በአጭር ግዜ ዉስጥ ስራዉን ማጠናቀቅ የሚችሉ መሆን ይገባቸዋል

5 ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የሚያማሉ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተካታታይ ቀናተ ዉስጥ ጠያራ ቦራ በሚገኘዉ በድርጅታችን ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅቤት ኣንዱን ቤት የሚሰሩበት ዋጋ በመግለፅና በፖስታ ከአስፈላጊ ሰነዶችን ጋር በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911531594 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል

ድርጅታችን ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo