በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የWDB1317 ሞዴል ማርሳድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የእጄ ዋጋ ጨምሮ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

ማሕበር ቀይሕ መስቀል ኢትዮጵያ ጨንፈር ክልል ትግራይ

ግልጽ የመኪና ጥገና ጨረታ ማስታወቅያ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የWDB1317 ሞዴል ማርሳድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck) መኪና በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የእጄ ዋጋ ጨምሮ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች -

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገባችሁ

4. በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5. የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 22/01/2017ዓ/ም እስከ 06/02/2017 ዓ/ም መውሰድ ትችላላችሁ

6. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ ጥቅምት 06/2017 ዓ/ም እስከ 9፡30 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ለውድድር ለጨረታ ያቀረባቹሁት ዋጋ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ /validity period/ መጠቀስ አለበት፡፡

7. ተጫራቶች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባችሁ፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ 2%) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ኣይፈቀድም፡፡

9. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 06/02/2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኙ ይመረጣል፡፡ ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸው ጨረታው አይስተጓገልም፡፡

10. አሸናፊ ተጨራች ጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ - ካሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ በማስያዝ ቀርቦ ውል የማሰር ግዴታ አለበት

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ በስልክ ቁጥር -- 0914199979 መደወል ይችላል፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo