ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::

መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን
  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ2008 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
  2. አሸናፊ ተወዳደሪ በሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት
  3. ጨረታዉ መሳተፍ የሚ ፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳብር/Â በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
  4. ጨረታዉ ከ ሚያዝያ 7/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 14/2008 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ
  5. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  6. ጨረታዉየሚዘጋዉሚያዝያ 14/2008 ዓ/ምከቀኑ 9:00(ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ Â 9:30 ይሆናል::
  7. ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይምÂ 091429078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ:

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo