የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መለያ ቁጥር ET-TG-LFSDP-399704-GO-REB

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት፡-

  • ሎት 01 የእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች
  • ሎት 02 ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶከሜንት የሞተር ሳይክል ያለ ከፍያ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ለእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ግዥ ብር 300/ ሶስት መቶ/ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀሌ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000539035658 ቢሮ ሕርሻ ክልል ትግራይ በሚል ገቢ በማድረግ ከ10/1/2017 ዓ/ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮአችን ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦
  • የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የኣቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት የWat ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin) እና የሐምሌ ወር 2016 ዓ/ም ቫት (Vat) ዲክለር የተደረግበት ማስረጃ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር ኣብሮ መቅረብ አለበት፡፡
  • የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ደክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በ11/2/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮአችን ቢሮ ቁጥር 12 የግዥ ከፍል ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መመሪያውን በጥንቃቄ አይተው መወዳደር አለባቸው፡፡
  • ቢሮአችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 3663/ 034 440 4346 ወይም

በፋክስ : ቁጥር 034 440 997 መጠየቅ ይቻላል።

የትግራይ ክልል ግብርናና የተፈጥሮ ሃብት ቢሮ


ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo