ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል :: ስለሆነም አቅም ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች በናንተ በኩል ጥሪ ተደርጎ ከዩኒቨርስቲያችን ዋናው ግቢ ከ21/12/2016 ዓ/ም እስከ 30/12/2017 ከጥዋቱ 3:30 የመወዳደርያ ሰነድ እንዲወስዱ እንዲደረግልን እየጠየቅን ሰነዱ ነሃሴ 30/2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201 የሚከፈት ይሆናል ::
- ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (54)
- ኮንስትራክሽን (781)
- ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (3836)
- ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (194)
- ሕርሻ (372)
- ህንፃ መሳርሒ (1944)
- ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1474)
- ምምካር (147)
- ትምህርቲን ስልጠና (168)
- ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1575)
- ምግብን መስተን (400)
- እግድ (27)
- ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (50)
- ፈርኒቸር (1136)
- ጥዕና (241)
- ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (270)
- ፅገና (702)
- ናይ ሕክምና ኣቁሑት (325)
- ምስሊን ቀረፃን (18)
- ስራሕቲ ሕትመት (1497)
- ስራሕቲ ምልላይ (67)
- ክራይ (623)
- መሸጣ (938)
- ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (73)
- መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (1176)
- ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (441)
- ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (331)
- ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (532)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (226)