መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካ መሰቦ ስሚንቶ

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ

ለምርት አገልግሎት Haw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቅያ ቁጥር 45/2016

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚሳተፉ ድርጅቶች Import & Export በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው፣ የሚገልፅ ማስረጃ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዳቸው ጋር ኣያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

2. ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበርያ ዋስትና ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር) በመሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (cpo) ወይም ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒካል ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተጠቀሱት ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ የድርጅታቸውን ኣርማና ማህተም ያለው ደብዳቤ በመፃፍ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ከዚህ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቅያ ጋር ኣብሮ ከተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ያቀርቡትን Raw pet-coke impored በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ቀን ወይ ከዛ በፊት በራሳቸው ወጪ ለምርመራ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ (ናሙናው የሚቀርበው መቀሌ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ ይሆናል)

5.ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያቸውና በተራ ቁጥር 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱት ሰነዶችና በተራ ቁጥር 5 የተጠቀሰውን ናሙና (ሳምፕል) እስከ ሓምሌ 27/11/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰኣት ድረስ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዳቸው መቀሌ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስራቤት 3ኛ ፎቅ ቁጥር 115 ስለሚገኝ የግዥና አቅርቦት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በእለቱ 27/11/2016 ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4:15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል.

7. ፋብሪካው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ

ስልክ +251342410085/+251 344 405 806

ሞባይል+251912502596

ፋስክ+2513444 10863E-mail: procurementmessebocement2020@gmail.com

መቐለ


ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo