የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ያገለገሉ የተሽካርካሪና ማሽነሪ ጎማዎች እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ባትሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉ

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

1 በጨረታዉ የሚሰተፍ ማንኛዉም ግለሰብ ድርጅት የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ሰርቲፊኬት ቲን ኮፒ ከፖስታዉ ጋር አሽጎ ማቅረብ አለበት

2 ተጫረቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም የባንክ ዋስትና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይችላሉ

3 ተጫራቾች ባሸነፉት እቃ ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት /ቫት/ ጨምረዉ ይከፍላሉ

4 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ከተማ ማይጋባ ወይም ከመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ፅቤት ገዘተዉ መዉስድ ይችላሉ

5 ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች ጨረታዉ መከፈቱ በፊት ዘወተር በስራ ሰዓት በፕሮጀክት ፅቤት ቀርቦ መመልከት ይቻላል

6 ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ኢንቨሎፕ በፕሮጀክቱ ፅቤት ፋይናንስ አርቦትና ፈሲሊሊቲ ማነጅመንት ዘርፍ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማሰገባት ይችላሉ

7 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በኣደዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት መጋቢት 22/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 12/2008 ዓ/ም ሲሆን ሚያዝያ 13/2008 ዓ/ም ከጣቱ 3:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጣት 3:30 በፕሮጀክቱ ፅቤት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፋታል

8 አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈዉን እቃ የጨረታ ዉጤት ከተገለፀበት እለት ጀምሮ በ10 ቀና ዉስጥ ሙሉ ዋጋዉን ከፍሎ በራሱ ትራንስፖርት ከፕሮጀክቱ መጋዘን ማንሳት ይኖርበታል

9 ፕሮጀክቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር Â መቀሌላይዘንኦፊስÂ Â 0344416452Â ሞባይልቁጥርÂ 0914780705

ወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክትÂ Â 0345592072Â ሞባይልቁጥር 0914723649/Â 0910520195/ 0914780988Â መጠየቅ ይቻላል::

Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo