ሕብረት ወታደራዊ ኮሌጅ በኮሌጁ ግቢ ዉስጥ ለኮሌጁ አገልግሎት የመሰጥ የዉሃ ጉድጋድ ቁፋሮ ስራ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት (ለማስቆፈር ) ይፈልጋል

ኮሌጅ ወታደራዊ ስታፍ ህብረት

ስለሆነም በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች

  1. ለወጣዉ ጨረታÂ በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸዉ የሚገልፅ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድÂ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸዉ ማስረጃ አያይዘዉ ማቅረበ የሚችሉ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና መመዝገባቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ግዴታቸዉን የተወጡና የግብር ከፋይ ሰርትፍኬት ማስረጃ ኮፒ አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ
  4. በመንግስ መሰራቤት ጨረታ እንዲሳተፉ ያልታገዱ እና በመንግስት ግዥ በግልፅ ጨረታÂ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት ለመወዳደር ብቁ የሆኑ
  5. ተጫራቾች ለጨረታዉ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋÂ ለጨረታ ማስከበሪየ 2 % በ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
  6. Â አሸናፊ ተጫራቾች ዉሉን ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና የሚዉል ማስከበሪያ ከዉሉ ጠቅላላ ዋጋ 10 % ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

ከላይ ከተጠቀሱትን መስፈርቶች አማልተዉ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 29 ቀን 2008 ዓም ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2 ፡30 እስከ ቀኑ 1 1፡ 00 ሰዓት ባለ ግዜÂ ዉስጥ መቀለ ሕ/ወ/ስ/ኮ ግዥ Â ዴስክ ቢሮ ቁጥር 32 በመቅረብÂ ለዚሁ ጨረታ በአማርኛ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ገዝተዉ መወዳደር ይችላሉ

የጨረታ ሳጥንÂ የሚዘጋጀዉ በኮሌጁ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 32 ዉስጥ ብቻ ሲሆን የሰነድ ማስረከቢያ ጊዜም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ወን አንስቶ እስከ መዝጊያ ዕለት ድረስ ይሆናል

ጨረታዉ መጋቢት 30 ቀን 2008 ዓም ከጠዋቱÂ በ 3፡ 45 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉና የኮሌጁ ታዛቢዎች በተገኙበት በኮሌጁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል ባይገኙም ሰነዱ የተማላ ከሆነ በሌሉበት ይከፈታል የጨረታ ሳጠን ከታሸገ ብኃላ ዘግይቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እንድ አስፈላጊነቱ ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ :መቀለ Â ከመቀለ ኑኒቨርሲቲ ዋና ግቢ አላፍ ብሎ ወደ ኩሓ በሚወስዱ አስፋልት መንግድ በስተግራ በኩል ያለዉ የኮሌጁ ሕንፃ

ስልክ ቅጥር 0344407064

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo