በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለማእከላዊ ዞን ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Red Cross Society (ERCS)

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ መቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና ኣቅራቢነት የተመዝገባችሁ

4 የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ  በመፈረምና ማህተም በማድረግ ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ3-6/7/ 2016 ዓም ከቀኑ 4:30 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅ/ፍ  ጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ማቅረብ አላባችሁ

5 ጽ/ቤቱ ኣሸናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ዉስጥ ያሳዉቃል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፐፕሮፎርማ ግዥዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር

ተ/ቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

መለያ ቁጥር

(Part No)

ማብራሪያ

1

Oil filter

PCS

01

90915-3002

4-01932

2

Element assay  fuel

PCS

01

23390-51070

>> >>

3

Break pad kit FR

PCS

01

04465 -YZZ(F6

>> >>

4

Break pad kit RR

PCS

01

04465 -YZZam

>> >>

5

Bearing outer Hub

PCS

01

90368  - 45087

>> >>

6

Bush Stablizer FR small

PCS

02

90385 - 11021

>> >>

7

Spacer  

PCS

02

92560 - 10275

>> >>

8

Gerease Seal

PCS

01

90311 -62001

>> >>

9

Washer lock

PCS

02

90215 -42025

>> >>

10

Handbrake cable

PCS

01

46410 -6A090

>> >>

11

String Gear Seal upper

PCS

01

90311 - 19002

>> >>

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo