በመቐለ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎችና ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ አገልግሎቶችና ሸቀጦች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዩንቨርስቲ መቐለ

ሰለዚህ መስፈርቱን የምታማሉ ሁሉ የፕሮፎርኛ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሰቲ ዋናዉ ግቢ ግ/ን/አስ/ ዳ/ጽ/ ቤት በመወስድ መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ ለመግለፅ እንወዳለ

ተቁ

የአገልግሎት ዓይነቶች

1

ካፌና ሬስቱራንት

2

የወንድ ፀጉር ቤት

3

የሴቶች ፀጉር ቤት

4

ፎቶ ኮፒና ኢንተርኔት

5

ልብስ ስፌት

6

ጁስ ቤት

7

ሸቀጣ ሸቀጥ ( ሱቅ ቤት )

1 በዘርፉ የታደሱ ህጋዊ ንግዲ ፈቃድ ኮፒ መያያዝ አለበት

2 የኣቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ መያያዝ አለበት

3 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት

4 የግብር ከፈላይ መለያ ቁጥር / ቲን / ሰርተፊኬት ኮፒ መያያዝ አለበት

5 ማንኛዉም ተወዳዳሪ የፕሮፎርማ ቁጥር ፖስታዉን ላይ መፃፍ አለበት

6 ተወዳደሪ ድርጅቶች የሞሉት ፕሮፎርማ ሰነድ ወደ መቐለ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ በግዥ ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር C21-201 በጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ

7 የጨረታ ሰነዱ አየር ላይ የሚቆይበት ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 6/2016 ዓም የሚቆይ ሲሆን መጋቢት 6/2016 ዓም ከጥዋቱ 3:30 ተዘግቶ ልክ 4:00 ሰዓት በግዥና ንብረት አስተዳደር  ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201ይከፈታል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo