ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተሸከርካሪዎች እቃ : በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

ትካል ግልጋሎት መጓዓዓዚ ባሕርን ሎጅስቲክስ ኢትዩጵያ

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተሸከርካሪዎች እቃ : በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቑየእቃው ዓይነትመለኪያብዛትየአንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋምርመራ
1የፒክኣፕ እና የቶዮታ የወንበር ልብስ ሌዘር ከነ የእግር ምንጣፍ (ኦሪጅናል )set02
2መሪ ከቨር ሌዘር(ኦሪጅናል)set02
3Tilment Centeral lock with Remotepcs04Octobos White color

1. ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ(የ2016 ዓ/ም)፤ቀጥታ ተዛማች ዘርፍ ንግድ ያለው :: 1ቲን የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ና የወሩ መጨረሻ ዲክላሬሽን ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት(ቢሮ) ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸው ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

2. የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልፅ መፃፍ!

3. በቴክኒክ ( ግምገማው ከ 70 በመቶ በላይ _ የቴክኒክ ውጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል - ጨረታ ይወዳደራል፡ዝቅተኛ የቴክኒክ መገምገሚያን የያዙ ተጫራቶች የፋይናንስ ፕሮፖዛል ሳይከፈት ለተጫራቶች ውስጥ አንስተኛ ዋጋ ያቀረበ ያቀረበ ተጫራች ወይም ያቀረበው አገልግሎት በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ አሸናፊ ይሆናል፡፡ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በጽሁፍ ማስገባት፣

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ማብራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ማጭበርበርና ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ህግ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች የማክበር ግዴታ አለባቸው፡፡

6. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡

7. ጨረታው በአየር የሚቆይበት ግዜ ከ 12/06/2016 ዓ/ም እስከ 26/06//2016ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 26/06/2016-ኣ/ም በጠዋቱ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8፡30 ከሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው አገልግለቶች የጨረታ ማስረከብያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ 5000 C.P.O ቢድ ቦንድ በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡

8. ተጫራቶች ለሚወዳደሩባቸው አገልግለቶች የጨረታ ማስረከብያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ CPO ቢድ ቦንድ

ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 5000 በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡፡

9. ጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 3 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

10. ጨረታ ማስከበርያ የሚመለሰው አሸናፊ ተጫራቶች ከተለየ በኋላ ነው፡፡

11. በውል አፈጻጸም ወቅት ዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አይቻልም፡፡

12. የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቶች ስም : አድራሻ የጨረታው

ዓይነትና የአጫራች መስራቤት ስም መግለጽ አለበት፡፡

13. ተጫራቶች በጨረታ አፈጻጸም ሂደት ቅሬታ ካላቸው በ3 ቀን ውስጥ ቅሬታቸውን ለቅርንጫፍ የበላይ ሃላፊ በጽሁፍ የማቅረብና የማስማማት መብት አለባቸው፡፡

14. ተጫራቶች በሚያቀርቡት የጨረታ ማወዳደርያ ሰነድ ላይ ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸው፤ ፈርማቸውና

የድርጅታቸው ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡

15 .ተጫራቶች የሚጫረቱበት ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ : ብቻ : ሞልተው ማቅረብ አለባቸው : በጨረታ ሰነዱ

ከተቀመጡ ዝርዝር አገልግሎትና መለኪያ ውጭ ማስቀመጥ ከውድርድር ውጭ ያድርጋል፡፡

16. ክፍያ የሚፈጸመው በቀጥታ በድርጅቱ በግዥ ፈጻሚ አካል ሆኖ ምን ግዜም ቢሆን በግዥ ውል በሚጠቅሱት የክፍያ ቃሎችና ሁኔታዎች መሰረት ይሆናል፡፡

17. ግዥ ፈጻሚ አካል 2 ዊዝሆልዲንግ በራሱ የሚሰበሰቡ መሆኑ ተጫራቶች ሊያውቁት ይገባል፡፡

18. በተጫራቶች የቀረበው ዋጋ የማይለወጥ ሲሆን ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቶች ባቀ ረቡት

የመወዳደርያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይቹሎም።

19. በግምገማ ወቅት ሁለትና ከዛ በላይ የሆነ እጩ ተወዳዳሪዎች እኩል ዋጋ ሲያቀርቡ አሸናፊ ተጫራች በዕጣ

እንዲለዩ ይደረጋል፡፡

20. የግምገማ ዘዴ / መስፈርቶች የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ተጫራቾቾች አንስተኛ ዋጋ እና የእቃው ጥራት

ታይቶ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ይመረጣል፡፡

21. አቅራቢው በሙሉ በተመለከተው ግዢ ውስጥ እቃውን አጠናቆ ካላስረከበ፣ ሳይፈጸም በቀረው የወጡ መጠን

ላይ በየቀኑ 0.1 ፐርሰንት ወይም 1/100ኛ መቀመጫ ይከፈላል፡፡ አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ

ካላጠናቀቀ ያስያዘው የውል ማስረከበረያ ሙሉ በሙሉ ይወረሳል፡፡

22. ድርጅቱ የእቃው ብዛት ሲጨመር ወይም ሊቀነስ የሚችልበት ውል ከተፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 20 በሞቶ 20 ፐርሰንት የተሰላው በእቃው ቁጥር ብዛት ነው ።ሲገለጽ ከአንድ በታች ከሆነ የሚጨምር እቃ አንድ ሊሆን ይችላል፡፡

23. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

24. ሰነዱ 50 ብር በመክፈል ከመቀለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል።

25. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344403183/0912691777 /መደወል ይችላል፡፡

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo