የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን ቁጥር - ERMMB/NCB/005/2016 E.C / አ ወሎዎች ሊቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ሚኒስቴር እቶት ኢትዮጵያ ቤት ፅሕፈት መቐለ

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን ቁጥር - ERMMB/NCB/005/2016 E.C / አ ወሎዎች ሊቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፡-

- ሎት አንድ፣ የፅሕፈት መሳርያ

- ሎት ሁለት፣የፅዳት እቃዎች

- ሎት ሶሰት፣ የኤሌክትሮኒክ (የict)እቃዎች

- ሎት አራት፣ የደንብ ልብስ እቃዎች

- ሎት አምስት፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች

ለጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፡፡

2.የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች

ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ፡፡

3.ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋጋጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣ

የተሰጠ ማስረጃ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፤

4. የቲን ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

5. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

6. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ይህ ማስታወቂያ በጋ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 18/2016 ዓ.ም ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠ የሚገኘው የትግራይ ከልል አካል ጉዳተኞች ማህበር ሕንፃ ከሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ ግ ፋይናንስ ቡድን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ ሙግዛት ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የካቲት 18 ቀን ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡oo ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋ ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በመሥሪያ ቤቱ አዳራሽ ሁለተኛ ፎቅ ቁጥር ዐ8 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተ ነው፡

10. ተጫራቾች ሁሉም ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ዋጋው - መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

11. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለበት የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡

12. በሎት ሦስት - የኤሌክትሮኒክስ (የCT እቃዎች ለማሣተፉ ተወዳዳሪዎች በተከተለ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo