በመሆኑም መ/ቤቱ ጥራቱን የጠበቀ የመስሪያ ቤት የዉሃ የመብራት የሻሂ ማሽን የክችን ዕቃዎች ማጠቢያ ሲንክ የሚያቀርብ / የሚሸፈን ፍትሃዊ በሆነ ዋጋና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ የክበብ አገልግሎት ለመስጠት የሚፈልግ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቱን በማማላት መወዳደር ይችላል
1 ዜግነቱ ኢትዩጰያዊ የሆነ
2 በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
3 የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢዊ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
4 የመስተንግዶ አገልግሎትን ስልጠናን በወሰዱ አስተናጋጆች መስጠት የሚችል ስልጠና የወሰደ ስለመሆናቸዉ ሰርተፈኬት ያቀረበ የተሻለ ዕል ይኖረዋል
5 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ስፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስተና /ጋራንቲ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ
6 ተጫራቸች የሚወዳደርቡትበትን ዋጋ በስም በታሽገ አኤንቨሎፕ በማድረግ ጥር 30/2016 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታዉ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 በመ/ቤቱ የሃብት አስተዳደር ቢሮ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
7 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0919068385 / 0914830469