በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለማእከላዊ ዞን ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Red Cross Society

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ መቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና ኣቅራቢነት የተመዝገባችሁ

4 የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ  በመፈረምና ማህተም በማድረግ ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ17-21/5 2016 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅ/ፍ  ጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ማቅረብ አላባችሁ

5 ጽ/ቤቱ ኣሸናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ዉስጥ ያሳዉቃል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፐፕሮፎርማ ግዥዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር

ተ/ቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

መለያ ቁጥር

(Part No)

ማብራሪያ

1

Axle shaft assay FR RH

PCS

01

43411-60100

For P/No 4-02043

2

Shaft sub assay FR outer

PCS

01

43405-60120

>> >>

1

Oil filter

PCS

01

90915-3002

JTERB71J300072064

2

Element assay  fuel

PCS

01

233390-51070

>> >>

3

Break pad kit FR

PCS

01

04465-YZZQ5(F6

>> >>

4

Bearing outer Hub

PCS

02

>> >>

5

Bearing inner Hub

PCS

01

>> >>

6

Element sub assay Air

PCS

01

17801-61030

>> >>

7

Wipe Bled FR

PCS

02

85212-60032

>> >>

8

Bush Stablizer FR small

PCS

02

>> >>

9

Bush leaf Spring RR upper

PCS

04

>> >>

10

Bush leaf Spring RR lower

PCS

04

>> >>

11

CupSpring Holding

PCS

04

>> >>

12

Washer lock

PCS

02

>> >>

13

Bulb 5W

PCS

01

>> >>

14

Bulb Head lamp

PCS

01

>> >>

15

Bulb one attach

PCS

02

>> >>

16

Bulb two attach

PCS

02

>> >>

17

Horn assay low

PCS

02

>> >>

18

Free hub(Free lock)

PCS

01

>> >>

19

Shock absorber RR

PCS

02

>> >>

20

Side Mirror LH&RH

PCS

02

>> >>

21

Rotary Head

PCS

01

>> 5-00845

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo