የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2007/08 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1700 ኩንታል /ኣስራ ሰባት ሺ ኩንታል/ የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክት ማይ ሁመር ሳይት ወደ ዳንሻ ሂወት የእርሻ መካናይዜሽን ጥጥ መዳማጫ ፋብሪካ ወይም ወደ ጎንደር ከተማ አዘዞ ደስ የጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ መለያ ምስክር ወረቀት/TIN/ የመንግስት ኣቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ ከፖስታዉ ጋር አሸገዉ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከመሚቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዝብ ወይም የባንክ ዋስትና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 ሁለት መቶ በመክፍል ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፅቤት ከተማ ማይ ጋባ ወይም ከመቀሌ የፕሮጀክት ማሰተባበርያ ፅ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ
  4. ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት መጋቢት 01/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስክ መጋቢት 15/2008 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘገባት መጋቢት 16/2008 ከጠዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ3:30 ሰዓት በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
  5. አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ካሰረባት ቀን ጀምሮ በ20 ቀናት ዉስጥ አጓጉዞ መጨረስ አለበት
  6. ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  • ለወልቃያት ስዃር ልማት ፕሮጀክት 0345592072 / 0345592075 / 0914723649 / 0910520195 / 0914780988
  • ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416452 / 0914780705 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::

Â

Â

Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo