የተቀናጀ የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዓዲግራት በፌደራል በጎ አድራጎት ማሕበራት ኤጀንሲ የካቲት ወር 2003 ዓም በቁጥር 2197 ሕጋዊ ሰዉነት ያለዉ ፈቃድ አግኝቶ በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን በዓዲግራትና ጋንታ አፈሹም ወረዳዎች የሚንቀሳቀስ በችግረኛ ሕፃናት ዙርያ ላይ ያተኮረ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ ድርጅታችን እአአ ከኦክቶበር 2014 እስከ ዲሰምበር 31 2015 ድረስ ገቢና ወጪ ሒሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ

ትካል ዝተቀናጀወ ሓገዝ ንህፃውቲ ዓዲግራት

1 የሙያ ማረጋገጫ ያለዉ

2 የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ

3 የዘመኑ ግብር የከፈለበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4 ከፌደራል ወይም ክልል መሰሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለዉ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት ከተማ ቀበሌ 05 በሚገኝ ጽ/ቤታችን ድረስ በግንባር በመቅረብ ወይም ከዚህ በታች በተመለከተዉ አድራሻችን መረጃ በማግኘት መወዳደር ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች በተመለከቱ ስልክ ቁጥሮች ጠይቆ ማቅኘት ይቻላል

0914302180 /0911669956

P.O.Box 32808 A.A Ethiopia

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo