የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በዓል መዚ መንገዲ ኢትዩጰያ

የተለያዩ የሠራተኞች ጥቅማ ጥቅም እና የኮምፒውተር ግዥ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

  • የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም
  • ኮምፒውተርና የላፕቶፖች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች በኢትዮጵያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በመንግስት ዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት በኤጀንሲው ደረ-ገፅ /Website/ የተመዘገቡ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ከሚፈልገው ግዥ የተዛመደ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የማይመለስ ብር 200 መቶ (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ሜክሲኮ ከሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ) በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው::
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ብር 50,000 (አምሳ ሺህ ብር) የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዳቸው ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት ግዥ ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም. እስከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡:
  6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት አ/አ ዋና መ/ቤት በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ

ሞባይል፡-09-29-72-66-38/ 09-48–50–93-27 ወይም 09-38-17-64-17

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

የአዲግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo