የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ የተማሪዎች የመኖርያ (G+2) , ካፍተርያ እና ኩሽና ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ማሕበር ልምዓት ትግራይ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ የተማሪዎች የመኖርያ (G+2) , ካፍተርያ እና ኩሽና ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

በዚህ መሰረት :

1 ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ::

2 የዘመኑ የንግድ ፈቃዳቸቁ ያሳደሱና በፌድራል ወይም በክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በአቅራቢነትና በኮንስትራክሽን ቢሮ ይምዝገባ ሰርተፌኬት የሚያቀርቡ::

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለይ ቁጥር ዋናዉና ኮፒዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::

4 ደረጃቸዉ GC/BC- 4 እና ከዚያ በላይ የሆነ::

5  በማንኛዉ ቦታ በግንባታ ሂደት ችግር ምክንያት ማስጠንቀቅያ ያልደረሰዉ ተቆራጭ የሆነ””

6 የጨረታ ማስከበሪያ 400,000.00( ኣራት መቶ ሺ ) በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባችዋል::

7 የጨረታ ዶክመንቱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀነ ማለት መስከረም 12 /2007 ዓ/ም ለ 20 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500( ኣምስት መቶ) ብር ብትግራይ ልማት ማህበር ፅቤት ከቢሮ ቁጥር 410 ከፍለዉ መዉሰድ ይችላሉ::

8  የጨረታዉ ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ ሲፒኦ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች ለየብቻቸዉ በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ዉስጥ ተከተዉና በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስክ 21 ኛዉ ቀንና ከቀኑ 8:00 ሰዓት በትግራይ ልማት ምህበር ዋናዉ ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኞርባችዋል::

9  ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ጥቅምት 3/ 2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 በተጠቀሰዉ ቀንና ቦታ ይከፈታል::

10  የወቅቱ የገብያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረዉም::

11  አሰሪዉ ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ ኣይገደድም::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344408246 0344409923 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo