በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 12 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

በዓል መዚ ልማዓት እቶት ኢትዮጵያ

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 12 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ቅድመ ሁኔታ እና መስፈርቶችን ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የቀረቡትን ዕቃዎች ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከሚሸጡ ዕቃዎች ጋር ተዛማችነት ያለው ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑ/በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ/ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራቾች የግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከሰኞ አስከ ዓርብ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በፅ/ቤታችን የዕለት ገቢ ሰብሳቢ ቢሮ ቁጥር 7 በመገኘት ይህ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊው ቀን ድረስ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን መግዛት ይችላል።
  3. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ከሚሰጡት ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ዋስትና c.p.o በመቐለ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ማስያዝ ይኖርበታል።
  4. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ሚካሄደው በመቐለ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ሲሆን በማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በተገለፀው ጊዜ እና ቦታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር እስከ 7ተኛ ቀን ድረስ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የቀረቡ የዕቃዎች ናሙና ወደ መጋዘኑ እየሄዱ መመልከት አለባቸው።
  6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ8ተኛ ቀን ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከጠዋቱ 3፡00 (ሶስት ሰዓት) ተዘግቶ 3፡30 ሰዓት (ሰሶት ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ) ይከፈታል።
  7. ከላይ በተራ ቁጥር 6 በተገለፀው ጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ8ተኛ የስራ ቀን ሳይሆን ሲቀር ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
  8. በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ያስያዙት ሲፒኦ ከከፈሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸነፉት ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ውጤት ከተገለፀው በ3 ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ወይም በማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከተገለፀው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን መረከብ አለባቸው።
  10. ከላይ በተራ ቁጥር 9 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ ተጫራች ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማሰከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ለፅ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃዉ በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
  11. ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0910 46 73 76 ወይም

በስልክ ቁጥር 0920 40 05 27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo