ለ11ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለሠራዊት መጠለል ስራ አገልግሎት የሚዉል ማተርያሎች ማለትም አሸዋ ጠጠር እንዲሁም በህንፃ መሰርያ አቅራቢ ድርጅት የሚቀርብ ማተርያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ክፍሊ ግዝኢት ክ/ጦር 11

ስለሆነም በዚህ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑትን ተጫራቾችን ይጋብዛል

ጨረታ ሚቆይበት ከ 29/06/08 እስክ 08/07/2008 ዓ/ም

Â

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዘዉትር በስራ ሰዓት አዲግራት ለ11 ክጦ ግዥ ዴስክ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 17 ብግምባር በመቅረብ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ኣምሳ ብር/ በመክፈል መዉሰድ የምትችሉ ሲሆን የመወዳደሪያ ሠነዳቸዉ እስክ 2008 ዓ/ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
  2. ጨረታ ተጫራቾች ዉይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በዕለቱ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል
  3. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  4. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344450233 በሞቁጥር 0913230390 0914757123 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

Â

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo