ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ለጀነሪተር አገልግሎት የሚዉል ዘይት / Lubricant Oil/ 15/40 ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

1 ዝርርዝ መግለጫ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ ከ ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓም እስክ ህዳር  12 ቀን 2016 ዓም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ መቀለ ዋና መቤት ቢሮ ቁጥር 430 በመምጣት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ 2015 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ አለባቸዉ

4 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5 እቃዎችን የሚያቀርቡት የጊዜ ሴሌዳ

6 የጨረታ ማስከበሪያዉን ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ስፒኦ ብቻ ሊሆን ይግባል

7 ተጫራቾችን ዕቃዎችን የሚሸጡበት ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በሚቀመጠዉ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ፎርም በተቀመጠዉ መሰረት የኣንድ በርሜል ዋጋ ወይም ጠቅለላ ዋጋ ከቫቱ 15 በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

8 ጨረታዉ ከመዘጋቱ በፊት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ዋጋ ቅረብ ይኖርባቸዋል

9 ኣሽናፊ ተጫራቾ / ተጫራቾች በተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ በራሳቸዉ ወጪ ዕቃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል

10 ተጫራቾች አስፈላጊዉን የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በፖስታ አሽገዉ ማስገባት ያለባቸዉ ከጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓም እስክ ህዳር 12 ቀን 2016 ዓም 8:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል ከነዚህ ቀናትና ሰዓታት በሃላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

11 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በኢትዩ ቴሌኮም ዋናዉ መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 51 ህዳር 12 ቀን 2016 ዓም ከቀኑ 8:15 ሰዓት ይከፈታል

12 ተጫራቾች ጨረታዉ ከተከፈተ በሃላ ያቀረቡትን ዋጋ ለመለወጥ ወይም ማሻሻል ኣይችሉም

13 የጨረታዉ ዉጤት ሳይታወቅ ዉድድሩን ማቆረጥ የሚፈልግ ተጫራች ያሳያዘዉን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይደረጋል

14 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላቀረበ ተጫራቾች ጨረታዉ በሚከፈትበት ወቅት ወዲያዉኑ ከጨረታዉ ይሰረዛል

15 ተጫራቾች የሚሰጫኛ እንዲሆም የሰራተኛ ዉጪ በተጫራቾች የሚሸፈን መሆኑ በመገንዘብ ዋጋዉን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

16 ኢትዩ ቴሌኮም የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስ ቁጥር 0344 402020 ደዉለዉ ይጠይቁ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo