የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቢሮ ኮምፒተር ፣ ፕሪንተር ፣ ፎቶ ኮፒ ፣ ላፕቶፕ፣ ለማስጠገን ስለፈለግን የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹሁና የዘመኑ ግብር የከፈላቹ የኣቅራቢነት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ናይ ኢትዮጵያ ጥዕና መድሕን ኤጀንሲ

1 ዋጋዉ ከነ ቫቱ መሙላት ያስፈልጋል

2 ተወዳዳሪ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

3 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 18/02/2013ዓ/ም ሰኣት 3፡00

4 ፕሮፎርማዉ የሚከፈትበት ቀን 20/02/2013ዓ/ም ሰኣት 8፡00

ለበለጠ መረጃ 03 42 40 95 47/30 48 40 98 15

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo