የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአንድ አመትውል (Frame Work Agreement) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሓይሊ ኤሌክትሪክ ኢትዩጰያ ናይ ኣፋር ክልል ፅ/ቤት

ተለያዩ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች የሥራ ላይ አልባሳት አና የሥራ ጫማ ግዥጨረታ

 ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር AFR/PLW & F/NCB/2013

ሎት

ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ

ማስከበሪያ

(CPO)

የጨረታ

መዝጊያ

የጨረታ

መከፈቻ

1

ብሉብላክ ፖሊስተር

ቪስከስ (GSM

መጠኑ 225g) ካፖርት

ጋዋን

በሜትር

180

ብር

50,000

(ሃምሳ ሺህ

ብር ብቻ)



ጥቅምት 21

ቀን 2013

ዒም ከቀኑ

8፡00



ጥቅምት 21

ቀን 2013

ዓ.ም ከቀኑ

8፡30


ብሉብላከ ፖሊስተር

ቪስከስ (GSM መጠኑ 220g) ካፖርት

ጋዋን

በሜትር

30

ካኪ ፖሊስተር ሽርጥ

በሜትር

110

ፕሩፍ (ቱታ) ለባትሪ

ሠራተኛ

ብሉብላክ ፖሊስተር

ቪስከስ አሲድ

በሜትር

20

ብሉብላክ (ለደንበኞች

አገልግሎት)ኮት እና

ሱሪ ባለገበር ደንበኞች

ለሚያስተናግዱ

በሜትር

30

2

የወንድ ሸሚዝ ውሃ

ሰማያዊ

በቁጥር


60

ብር

50,000

(ሃምሳ ሺህ

ብር ብቻ)

የሴት ሸሚዝ ውሃ ሰማያዊ

በቁጥር


40

ካኪ ፖሊስተር ጃኬት እና

ሸሚዝ

በሜትር

1200

ከረቫት

በቁጥር

60

ካኪ ፖሊስተር ቱታ

በቁጥር

20

እስፔሻል የብርድ ጃኬት

በቁጥር

200

ሻሽ

በሜትር

88

የዝናብ ልብስ

በቁጥር

381

የሱፍ ካፖርት ለጥበቃ

በቁጥር

200

ካኪ ፖሊስተር ኮት እና

ሱሪ ያለገበር

በሜትር

600

ካኪፖሊስተር ኮት እና

ቀሚስ

በሜትር

800

የወንድ ቆዳ ቦት ጫማ

(ከስክስ)

ጥንድ

500

የወንድ ቆዳ ጉርድ ጫማ

አሸዋ ግርፍ

ጥንድ

500

የሴት ቆዳ ጫማ

ጥንድ

80

የወንድ ስፔሻል የሴፍቲ

ቆዳ ጉርድ ጫማ

(Heavy Duty Shoes) )

ጥንድ

250

  1. 1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር መለያቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. 2. . ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይየተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
  3. 3. ተጫራቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትርበሥራ ሰዓት አፋር ክልል ሠመራ ከተማ ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኘው የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎትዋና መሥሪያ ቤት ፕሮኪዩርመንት ሎጀስቲክ እና ዌር ሃውሲንግ ቢሮ ቁጥር 16 በመምጣት ለሎት1፣ ለሎት-2ለሁለቱም የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር )፣ የማይመለስ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. 4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ለሎት1 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ)፣ለሎት-2 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. 5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ««ኦሪጅናል እና ኮፒ» እና ጨረታ ዋስትናማስከበሪያ በአንድ ፖስታ እና ፋይናንሻል ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱንምበአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር AFRPiW8F/NCB/2013 በሚል ምልክት በማድረግ እስከጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 16 ለዚሁጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡
  6. 6. . ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻውበተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ላይ ቴክኒካልና የጨረታ ማስከበሪያ ፖስታ ይከፈታል፤ የፋይናንሻል ሰነድ ከቴክኒካልግምገማ ውጤት በኋላ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. 7. . ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 033-866-03-49 መደወል ይችላሉ፡፡
  8. 8. ኢንተርፕራይዙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo