የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡

ቴክኒክን ሞያን ስልጠና ኮሌጅ ግብርና ገዋኔ
  • በሎት 1 የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪዎች፣
  • በሎት 2 የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
  • በሎት 3 የእጅ የእረሻ መሳሪያዎች፣
  • በሎት 4 የቧንቧ እቃዎች፣
  • በሎት 5 Air conditioner, LED LCD TV 55" እና water dispenser (የውሃ ማጣሪያ)
  • በሎት 6 የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ
  • በስራ በመስኩ መሰማራቱ የሚገልፅና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  • የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
  • የዘመኑን ግብር መከፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • የግብር ከፋይፋ ምዝግባ ሰርትፊኬት የተሰጠ ማስረጃ
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት
  • በመንግስት ግዢር ንሰረትና አስተዳደር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የድረ-ገፅ ማስረጃ
  • ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ስም ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ሆኖም ግን የኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልከ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የምትፈልጉ አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ሃያ ሁለት (22) ሰሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እና ለበለጠ መረጃ ሰነዱን ለማግኘት በስልክ ቁጥር 09 22 91 59 78/09 29 93 18 39 መጀወል የምትችሉ መሆኑን
  • ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ሃያ ሁለት (22) በሚባለው አካባቢ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት አላጌ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ ሰ 5፡00 ይከፈታል።
  • መስሪያ ቤቱ የበለጠ አማራጭ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ

ስልጠና ኮሌጅ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo