የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ዓድሓ ፕሮጀክት ግንባታ ግልጋሎት የሚዉል ከዚህ በታች በተገለፀዉ ዝርዝር መሠረት ግዥ ለመፈፀምና ለማሰራት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል (የወለል ቁርቋሮ እና የኣርማትራ ቀረፍ ስራ )

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህንፃ ስራ ተቓራጭ  BC ወይም GC ደረጃ (VII)እና ከዛ በላይ ወይም  ለየወለል ቁርቋሮ እና የኣርማትረራ ቀረፍ ስራ መስማራት ለምትፈግጉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለ ጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሚያቀቡት ገንዘብ በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰዉ መሰረት መሆን ኣለበት

3 ኣንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለዉ በኣንድ ኣይነት ዕቃ ብቻ ሲሆን በኣማራጭ የቀረበዉ ዋጋ ተቀባይነት የለዉም

4 ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰኣት እና ቅዳሜን ጨምሮ ዳዕሮ በሚገኝዉ በፕሮጀክቱ የግዜ ኣጎልግሎት ኣስተዳደርት ቢሮ መግዛት ይችላሉ

5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታዉ የተዘረዘሩት ብዛት በጨረታዉ ዶክሜንቴሽን በሚገኘዉ ዝርዝር መረጃ መሰረት መሆን ኣለበት

6 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ በታሸገ ኢንፖሎፕ እስከ 18/01/2013ዓ/ም ከ ጥዋቱ 4፡00 ሰዓት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

7 ጨረታዉ  18/01/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራጮች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

8 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በከፊል ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 48 99 05 59 /03 48 99 05 58/ 09 45 08 04 54

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo