አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ

1 የ Mining engineering laboratory Equipments

2 የ Geologylaboratory Equipments

3 የ Mineral processing laboratory Equipments

4 የ Data acquision system and sensor laboratory Equipments

5 የ Fundamental physics laboratory Equipments

6 የ Physical structure laboratory Equipments

7 የላብራቶሪ ፈርኒቸሮች

8 የላብራቶሪ የኤለክትሪክ እቃዎች

9 የኤለክትሮኒክስ እቃዎች

10 የምግብ ጥሬ እቃዎች አና አትክልቶች

11 የመጽሕፍት ግዢ

12 የደንብ ልብስ

13 የስፖርት ትጥቆች

14 የ ICT

15 soil and water engineering laboratory Equipments

ስለዚህ

1 በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲዉ የተዘጋጀዉን የጨረተ ሰነድ ከግዝ ክፍል ህንፀ ቁ 77 ቢሮ ቀጥር 003 ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰነዱን መዉሰድ ይቻላል

2 ተጫራቾች ብስራዉ መስክ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚየስፈልጉ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸዉ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ

3 ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስያጃ ማያያዝ አለባቸዉ

4 ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ለዩ አስተያየት ይደረጋል

5 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን በ 15ቀን በኃላ ባለዉ ቀጣይ የስራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸዉ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ግቢ ይከፈታል

6 የጨረታዉ አሸናፊ በጊዜዉ ቀርቦ ዉል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለጸወ ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘዉን ሲፒኦ አይመለስለትም

7 ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገነ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ 0348755606 ደዉለዉ ይጠይቁ

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo