የኢ/ያ ቤተሰብ መምርያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በግቢዉ ዉስጥ የሚገኝትየተለያዩ የህክምና መገልገያዎች ኮምፒተሮች ፕሪንተሮች ወንበሮች ጠረፔዛዎች ቴብል ቴንስና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ማሕበር ምምሪሒ ስድራ ኢትዮጵያ

1 የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላችሁ

3 ኣቅራቢዎች በዋጋ ማቅረብያዉ ቀን ፌርማና የድርጅቱ ማህተም ማስቀመጥ ይገባቸዋል

4 ዉል ማስከበርያበስፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ 2000 ማስያዝ የሚችል

4 የጨረታ ሳጥን 19/01/2013 ልክ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ልክ 4፡00 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0344414499/0344418338

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo