ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር የተለያዩ መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡

Sur Construction PLC
  1. 1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ 300,000.00(ሦስት መቶ ሺ) በባንክ የተመሰከረ (ሲፒኦ) ወይም ባንከ ጋራንቲ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው፤
  2. 2. ተጫራቶች ቴክኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው መስከረም 25, 2013 ዓም. ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ይዘው በመምጣት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ሕንፃ 12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208 በዚሁ ቀንና ሰዓት ይከፈታል
  3. 3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመከፈል ከ12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1207 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፤
  4. 4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በብዛትም ሆነ በዓይነት በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፤

S/N

Category

Description

Part No.

Unit

Qty

Delivery place

1

CAT

Track G

8E7700

pcs

10

Mekelle branch

2

CAT

Truck shoe

7T2390

pcs

616

Mekelle branch

3

CAT

Bolt

6V1723

pcs

2,232

Mekelle branch

4

CAT

Nut

7G6442

pcs

2,232

Mekelle branch

5

CAT

Strip

6G4524

pcs

880

Mekelle branch

6

CAT

Cutting Edge

5D9554

pcs

150

Mekelle branch

7

CAT

Cutting Edge

9J3657

pcs

300

Mekelle branch

8

CAT

Bearing

1174013

pcs

50

Mekelle branch

9

CAT

Tip

9W2451

pcs

250

Mekelle branch

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo