መስሪያ ቤታችን የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ በሠንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

ቢሮ ሕርሻን ገጠር ልምዓት ክልል ትግራይ

መስሪያ ቤታችን የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ  በሠንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

1 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ 5/13/2012 ዓም 4:00 ሰዓት ለግዥ ፋፃሚዉ መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 12 መድረስ አለበት የመወዳረያ ሃሳቡ በ ቀን 05/13/2012 ኛም ሰዓት 4:30 ይከፈታል

2 የዕቃዎቹ ማስረከቢያ ቦታ ትገራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ሆኖ ማስረከቢያ ጊዜዉ ግዥዉ ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ 3 የሥራ ቀናት ዉስጥ ይሆናል

ተቁ

የዕቃዉ ኣይነት

ስፐስፊኬሽን

መለኪያ

በዛት

ነጠላ ዋጋ ብር

ጠቅላላ ዋጋ ብር

1

Delivery house

Delivery hose 3 inch

ሜትር

200

2

PVC

Scan diameter 3 inch

ሜትር

10

3

ማይ ሞተር (Croater pump)

-9 horse poer diesel engine

- pump with delivery hose

-3 inch diameter -100 meter length – sunction hose 4 inch diameter -7 meter length

ቁፅሪ

01

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo