ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ሃ.የተ.የግ ማህበር የተለያየ መጠን ያለቸዉ ‘B’ Grade የቱቦላሬ ኤልቲዜድ የተለያዩ ፕሮፋይሎችና ላሜራዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር

1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉ የጨረታ ሰነድ በመቐለ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት በሚገኘዉ ፋብሪካችን ሰነዱን በነፃ መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች ሰነዱን ሲወስዱ ለጨረታ የቀረቡትን ምርቶች መቐለ ላጪ ኣከባቢ በሚገኘዉ ድርጅታች በኣካል ቀርበዉ መመልከት ይችላሉ

3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ብር 10000.00 በድርጅታችን ስም በተዘጋጀ ስፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በጨረታዉ መክፈቻ ቀን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ በፖስታ ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

4 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመቀለ ላጪ ሱር ኮንሰትራክሽን ፊት ለፊት በሚገኽዉ ድርጅታችን በ 05/12/2012ዓ/ም ከቀኑ በ 4፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 4፡30 ይከፈታል

5 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ከገኝ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ 03 42 41 0009/03 42 41 00 06

ስፖንስርታትና

The ways ideas spread.
Milkta Logo